የወላይታ ቴሌቪዥንን የግራፊክስና የኢንተርፌስ ዲዛይን ሥራ የሰራው EIN Technologies ከግራፊክስ ሥራው በተጨማሪ ወላይታ ቴሌቪዥንን ከሀገር ውስጥ ባለፈ በመላው ዓለም ተደራሽ ሊያደርግ የሚችል እጅግ ዘመናዊ ዌብሳይት ፣ ዳታቤዝና አንድሮይድ መተግበሪያ (አፕሊኬሽን) የሠራ ሲሆን ይህንን ሲስተም ለሚጠቀሙ የተቋሙ ሰራተኞች በወላይታ ቴሌቪዥን ቅጥር ግቢ ውስጥ ስልጠና እየሰጠ ይገኛል።
EIN Technologies በወላይታ ሶዶ
- Post author:Jason
- Post published:August 28, 2023
- Post category:Latest News
- Post comments:0 Comments